ዶክተር ደብረፅዮን ወደ አዲስአበባ ተጉዘው ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጋር ስለመነጋገራቸው ዘግይቶ ያስታወቀው የህወሓት ይፋዊ ገፅ፥ የህወሓቱ መሪ ...
ወይዘሮ አበበች ሽመል ወንድ ልጃቸው የተሻለ ክፍያ ያለው ሥራ ለማግኘት በሚል ወደ ደቡብ ምስራቅ የኤስያዋ ሀገር ሚያንማር ሲጓዝ ያልገመተው የወንጀል ተግባር ...
ሰኞ ዕለት በቀረበ መዝገብ አንዲት ሴት በአውሮፓውያኑ 2004 ገና የ19 ዓመት ታዳጊ ሳለች ዲዲ ሆቴል ውስጥ ደፍሮኛል ስትል ከሳለች። ...
በርካታ ስደተኞች አደገኛ የሚባለውን የውቅያኖስ ጉዞ አድርገው ወደ አውሮፓ ይገባል። ይህ አስፈሪ መንገድ በምዕራብ አፍሪካ እና በስፔን ካናሪ ደሴቶች መካከል ...
የዶላር መሸጫ ከ8 ብር በላይ ቀነሰ (በአንድ ቀን)! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 282 ሚሊየን ዶላር ደልድሎ ደንበኞች የወሰዱት 28% (79 ሚሊየን ዶላር ብቻ) ነው። ለዚህ ...
በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ዋና ከተማ በሆነችው ወልዲያ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ለሰዓታት የዘለቀ “ከባድ” የተኩስ ...
መንግሥት የዜጎችን መብት እንዲያከብርና ማኅበረሰቡ«መሠረታዊ በሆነ መልኩ ከሚያናጋ በልማት ሽፋን የሚተገበር” ካሉት “ደባ” እንዲታቀብ ያሳሰቡት ...
በቺካጎ ማራቶን ኬንያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም ድል ሲቀዳጁ በሴቶች ፉክክር በኢትዮጵያ ተይዞ የነበረው የዓለም ክብረወሰን ተሰብሯል ።ኢትዮጵያውያን ...
እናት ፓርቲ ፣የኢትዮጵያ ህዝቦች ለአብዮታዊ ፓርቲ ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፓርቲ በጋራ ባወጡት መግለጫ ከቅርብ ጊዜ ...
አትሌቷ ይህንን ክብረ ወሰን ያሻሸለችው እሁድ፥ጥቅምት 3/ 2017 ዓ.ም በቺካጎ በተደረገ የማራቶን ውድድር ነው። ...
ሩሲያ የማረከቻቸውን ዘጠኝ የዩክሬን ወታደሮችን ገድላለች መባሏን የዩክሬን የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት አወገዘ።ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ...
በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት አንድ ዓመት አልፎታል። ይህም ቀውስ በክልሉ ሕዝብ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ላይ ...